የመዳረሻ ኮድ ለማግኘት፣ የሚከተለውን ቅጽ ይሙሉ:
ከ1-2 የሥራ ቀናት ውስጥ ኮድ በኢሜይል ይላክልዎታል። የተደራሽነት ኮዱ ከደረሰዎ በኋላ ከታች "የተደራሽነት ኮድ" በሚለው ቦታ (አሞሌ) ውስጥ ያስገቡት እና ወደ ቀጣዩ እርማጃ ለመሄድ "ድምጽ ይስጡ" የሚለውን ቁልፍ ይምረጡ። ኢሜይሎቹ የሚላኩት ከmliu@cambridgema.gov አድራሻ ነው።
* ኮዶቹ ማርች 6 ቀን 2025 ዓ.ም ላይ በይፋ ድምጽ የመስጠት ሂደቱ ከመከፈቱ በፊት አይላኩም።
በተጨማሪም ከእነዚህ ዝግጅቶች ወደ አንደኛው በመምጣት በአካል ድምጽ መስጠትም ይችላሉ።
እንዲሁም የምርጫ ድምጽ ለመስጠት ከሚከተሉት ቦታዎች ወደ አንዱ መምጣት ይችላሉ:
https://www.cambridgema.gov/participatorybudgeting