ይህ ቅድመ ማሳያ ብቻ ነው። የእርስዎ የምርጫ ድምጽ አይመዘገብም።

Knapsack የድምጽ አሰጣጥ ሥርዓት

ድምጽዎን በመስጠት፣ ማህበረሰብዎ በስካይዌ ውስጥ ለካፒታል ማሻሻያ 3,900,000 ዶላር እንዴት ማውጣት እንዳለበት እንዲወስን ይረዳሉ። ናፕሳክ የድምጽ አሰጣጥ ዘዴን ይጠቀማሉ።

በናፕሳክ ድምጽ አሰጣጥ፣ ለድምጽ መስጫው የበጀት ጣራ ተዘጋጅቷል። መራጮች የመረጡትን የፕሮጀክት ጠቅላላ ወጪ በመያዝ ወይንም ከበጀት ጣሪያው በታች በማድረግ የፕሮጀክቶችን ብዛት ይመርጣሉ። ሁሉም ድምጾች ከተሰጡ በኋላ የበጀት ጣሪያው እስኪደርስ ድረስ አሸናፊ ፕሮጀክቶች በጠቅላላ የድምፅ ብዛት መሰረት ይመረጣሉ።

መመሪያዎች

  1. መደገፍ የሚፈልጓቸውን ፕሮጀክቶች ይምረጡ። አጠቃላይ ወጪው ከ $810,000መብለጥ አይችልም።
  2. እስካሁን ድረስ የመደቡትን ጠቅላላ መጠን ከላይ ባለው አሞሌ ውስጥ ማየት ይችላሉ። አሞሌውን ጠቅ በማድረግ ወይም በቀጥታ በተመረጠው ፕሮጀክት ላይ ጠቅ በማድረግ ማንኛውንም ከዚህ በፊት የተመረጡትን ፕሮጀክቶች ማስወገድ ይችላሉ።
  3. ለማስረከብ ዝግጁ ሲሆኑ "የእኔን ድምጽ ኣስገባ" የሚለውን ቁልፍ ጠቅ ያድርጉ።


. በመድረክ ላይ የሚኖሩ እንቅስቃሴዎች - የበጋ የወጣቶች ቲያትር ፕሮግራም

ለስካይዌይ ወጣቶች ነፃ የአርት/ትያትር ፕሮግራሞች። ይህ መድረክ ላይ ለሚደረጉ ትወናዎች በቀጥታ የተሰጠ ድጋፍ ነዉ።

ግምታዊ ዋጋ: $50,000

   

. We.APP - በአላማ መናገር

ለስካይዌይ ወጣቶች ነፃ የአደባባይ ንግግር ፕሮግራም። ይህ ለWeApp በቀጥታ የተሰጠ ድጋፍ ነዉ።

ግምታዊ ዋጋ: $35,000

   

. ድርብ የደች ዲቫስ

በአካላዊ እንቅስቃሴ መልክ ምክር የሚሰጥ ነፃ የወጣቶች ከትምህርት ቤት በኃላ ፕሮግራም። ይህ ለደብል ደች ዲቫስ በቀጥታ የተሰጠ ድጋፍ ነዉ።

ግምታዊ ዋጋ: $30,000

   

. ትምህርት ቤቶች ዉስጥ ብዙ ቀለማት ያላቸው ማህበረሰቦች የወላጅ ድጋፍ

የትምህርት ቤት ሥርዓቶች ለመዳሰስ ለመርዳት በባህል ብቃት ያለዉ የወላጅ ድጋፍ እና ትምህርት ዎርክሾፖች ማቅረብ። ባልተካተተ የኪንግ ካዉንቲ ዚፕ ኮድ 98178 ዉስጥ ላሉ ወላጆች እና ቤተሰቦች ድጋፍ ማቅረብ። ይህ ከለርፉል ኮሚውኒቲስ ኀላፊነቱ የትወሰነ የግል ማህበር በቀጥታ የተሰጠ ድጋፍ ነዉ።

ግምታዊ ዋጋ: $20,000

   

. ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባሻገር - የኮሌጅ ጉብኝቶች

በዚፕ ቁጥር 98178 ዉስጥ ላሉ ወጣቶች ለኮሌጅ ጉብኝቶች ነፃ መዳረሻ ማቅረብ። ፕሮግራሙ ታሪካዊ የጥቁር ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች ጉብኝቶችን ያቀርባል:: ይህ ለላይፍ ኢንርችመንት ቡድን በቀጥታ የተሰጠ ድጋፍ ነዉ።

ግምታዊ ዋጋ: $25,000

   

. ሬይነር ጎዳና ራዲዮ የስራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም

በሬድዮ ስርጭት/ኮሙኒኬሽኖች ላይ ያተኮረ ነፃ አፕሬንትስሺፕ ስልጠና። ይህ ለሬይኒየር አቬኒዩ ሬድዮ በቀጥታ የተሰጠ ድጋፍ ነዉ።

ግምታዊ ዋጋ: $25,000

   

. አረንጓዴ STEM የስራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም

በስካይዌይ ረግረግ ከባቢዎች ዉስጥ አረንጓዴ ሳይንስ, ቴክኖሎጂ, ኢንጂኔሪንግ, እና ሂሳብ (STEM) አፕሬንትስሺፕ እና ወደ የሙያ መንገድ የሚያመሩ ሥራዎችን ማቅረብ። ይህ ለማህበረሰብ መታቀፍ የአዲስ ልደት ማዕከል በቀጥታ የተሰጠ ድጋፍ ነዉ።

ግምታዊ ዋጋ: $50,000

   

. ተጽዕኖን የማጥራት - ተንቅሳቃሽ የምግብ ባንክ

ፈንዱ የተንቀሳቃሽ ምግብ ስርጭት ፕሮግራምን ሥራ ማስኬጃ ወጪ ይደግፋል። ይህ ለ ሪስቶር እና ሪፔር ሚሽነሪ አዉትሪች በቀጥታ የተሰጠ ድጋፍ ነዉ።

ግምታዊ ዋጋ: $50,000

   

. በጣም አዲስ፣ በጣም ንጹህ! - የልብስ ማጠቢያ ማሽን የገንዘብ ድጋፍ

ዝቅተኛ ገቢዎች ላላቸዉ የስካይዌይ ነዋሪዎች ነፃ የላዉንደሪ አገልግሎት። ይህ ለስካይዌይ ላዉንድሮማት በቀጥታ የተሰጠ ድጋፍ ነዉ።

ግምታዊ ዋጋ: $10,000

   

. ስካይዌይ ቢዝነስ የማነቃቂያ ፕሮጀክት

በንግድ ድሪም ምክር አገልግሎት የሚሰጥ የንግድ አገልግሎቶች ለስካይዌይ ንግድ ድርጅቶች። ይህ ለኪንግ ድሪም ንግድ ምክር አገልግሎት ኃላፊነቱ የተወሰነ ኩባንያ በቀጥታ የተሰጠ ድጋፍ ነዉ።

ግምታዊ ዋጋ: $25,000

   

. በፓርክ ያለ ስነ ጥበብ

ለወጣቶች እና በሁሉም ዕድሜ ክልል ላሉ ነፃ ፖፕ-አፕ አርቶች/ዕደ ጥበባት ዎርክ ሾፖችን ማቅረብ። በታሪክ አናሳ ውክልና ያለቸዉ ወጣቶች ላይ ያተኮረ ባህልን ያማከሉ የአርት/ዕደ ጥበብ ፕሮጀክቶች። ይህ ለክላዉዲያ ቪ ዲዛይንስ በቀጥታ የተሰጠ ድጋፍ ነዉ።

ግምታዊ ዋጋ: $15,000

   

. የጥፍር ማስዋቢያ ላብ - የጥፍር ጥበብ መስሪያ ቦታ

የሻይን ጥፍር ላብ በሆነችው የዝናኛ ሰዎች ጥፍር ቴክኒሻን ኤሪካ ጆንሰን ነፃ የጥፍር አርት ዲዛይን/ሙሉ መደብ ክፍለ ጊዜያት ማቅረብ። ይህ ለሻይን ጥፍር ላብ በቀጥታ የተሰጠ ድጋፍ ነዉ።

ግምታዊ ዋጋ: $15,000

   

. የዌስት ሂል ማህበረሰብ ማህበር - የአቅም ግንባታ

ለዌስት ሂል ማህበረሰብ ማህበር አቅም ግንባታ ፈንድ። ይህ ለዌስት ሂል ማህበረሰብ ማህበር በቀጥታ የተሰጠ ድጋፍ ነዉ።

ግምታዊ ዋጋ: $150,000

   

. ስካይዌይ ጥበባት ኮሚሽን

የማህበረሰብ አርት ፕሮጀክቶን ለመቆጣጠር የስካይዌይ አርቶች ኮሚሽን ማቋቋም።

ግምታዊ ዋጋ: $20,000

   

. የገንዘብ ድጋፍ ፕሮግራም – የወጣቶች እና ትምህርት ፕሮግራሞች እና አገልግሎቶች

በታሪክ አነስተኛ አገልግሎት የተሰጣቸዉ ማህበረሰብ አባላት ላይ ያተኮረ ስካይዌይ ዉስጥ የወጣት እና ትምህርት ፕሮግራም ለመፍጠር ለማህበረሰብ ድርጅቶች እስከ $75,000 የገንዘብ ድጋፎች ለማቅረብ ፕሮግራም መፍጠር። ለምሳሌ የዉጭ ቋንቋ ትምህርት ነጻ አንግልዝኛ ትምህርት፣ በትምህርት ቤቶች ዉስጥ አሳታፊ የበጀት ትመና፣ የከተማ ግብርና ፕሮግራሞች፣ ጤናማ የገንዘብ አያያዝ እና ለወጣቶች ማንበብና መጻፍ ትምህርት ፣ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጅነሪንግ፣ እና ሂሳብ አፕረንጽሺፕ ፕሮግራሞች፣ የዋና ትምህርቶች፣ አርት ክፍሎች፣ እና ለአትሌቲክ ሊግ ክፍያዎች ድጎማዎችን ያካትታል ።

ግምታዊ ዋጋ: $280,000

   

. የገንዘብ ድጋፍ ፕሮግራም – የማህበረተሰብ ልማት እና አቅም ግንባታ

በሚዛናዊነት አና ማህበራዊ ፍትህ ላይ ያተኮረ ስካይዌይ ዉስጥ የአቅም ግንባታ እና ማህበረሰብ ልማት ለመደገፍ ለማህበረሰብ ድርጅቶች እስከ $120,000 የገንዘብ ድጋፎች ለማቅረብ ፕሮግራም መፍጠር። ለምሳሌ የምግብ ፕሮግራሞች፣ ምግብ ባንኮች እና ተንቀሳቃሽ ምግብ ማድረስን ጨምሮ፤ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸዉን ነዋሪዎች የሚያገለግል የመሸጋገሪያ መኖሪያ ቤቶች ፕሮግራሞች፣ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸዉ ነዋሪዎች ነጻ ወይም የተደጎመ የላዉንደሪ አገልግሎት፣ ባህላዊ ብቃት ያለዉ ቅድመ ወሊድ፣ አዋላጅ፣ እና የዱዋላ አገልግሎቶች፣ እንደ ገበሬ ገበያዎች ያሉ የምግብ መዳረሻ ፕሮግራሞች፣ የምግብ ቮቸሮች፣ ወይም የህዝብ እርዳታ ቅበ ላን ማስፋፋት፣ የንግድ ድጋፍ፣ የቴክኒክ ድጋፍ፣ የሥራ ፈጠራ ስልጠና፣ የመነሻ ገንዘብ ድጋፍ፣ እና አነስተኛ ንግድ ዕቅድ እና ስልጠና ጭምር፤ እና የማህበረሰብ አርት ፕሮግራሞችን ያካትታል።

ግምታዊ ዋጋ: $350,000