ድምጽ መስጠት ተጠናቅቋል።

King County Local Services-Participatory Budgeting

Skyway Programs/Services 2022 Participatory Budgeting Ballot 

እንኳን ወደ በስታንፎርድ ክሮድሶርስድ ዲሞክራሲ ቡድን የተዘጋጀ King County (ኪንግ ካውንቲ) የአካባቢ አገልግሎቶች አሳታፊ የበጀት አወጣጥ ዲጂታል ድምጽ መስጫ በደህና መጡ፡፡ ድምጽዎን በመስጠት ማህበረሰብዎ $0.81 ሚሊዮን ዶላር ለ ፕሮግራሞችና አገልግሎቶች እንዴት ማውጣት እንዳለበት እንዲወስን ማገዝ ይችላሉ፡፡ ድምጽ መስጫው ከማክሰኞ ነሐሴ 2 እስከ እሮብ ነሐሴ 10 ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

ኪንግ ካዉንቲ ሁሉንም በዚህ ድምጽ መስጠት የተመረጡ ሊሰሩ የሚችሉትን ፕሮጀክቶች ለመሥራት አቅዷል። የተመረጠ ፕሮጀክት ሊሰራ የማይችል ከሆነ፣ ኪንግ ካዉንቲ መቀየር አለበት ወይንም በምትኩ ሌላ ፕሮጀክት መሥራት አለበት። የኪንግ ካዉንቲ አካባቢያዊ አገልግሎቶች የተመረጡ ፕሮጀክቶች እንዴት እና መቼ እንደሚሰሩ፣ እና ፕሮጀክቶቹን ከባድ ወይም የማይሰሩ ሊያረጉ ስለሚችሉ ማንኛዉም ችግሮች ለማህበረሰቡ ይነግራል።

አንድ ፕሮጀክት ለምን ሊሠራ የማይችል ሊሆን እንደሚችል አንዳንድ ምክንያት ምሳሌዎች እነሆ ፣ ከቀረበዉ መጠን በላይ ወጪ ሲሆን፣ ከኪንግ ካዉንቲ ግቦች ወይም የካዉንቲዉን ፈንዶች ለመጠቀም ተግባራዊ የሚሆኑ ህጋዊ መስፈርቶች ጋር የማይሄድ ሲሆን፣ የሚፈቀድ የመሬት አጠቃቀም አይደለም፣ ኪንግ ካዉንቲ ከግል ንብረት ባለቤቶች ጋር ስምምነት ላይ መድረስ አይችልም።

ይምጡና ከምርጫ ጣቢያ በአንዱ ይምረጡ፡

  • ማክሰኞ ኦገስት 2, 4-7 ፒ.ኤም. ስካይዌይ ቢዝነስ ዲስትሪክት (12629 ረንተን አቨኑ ሳውዝ ሲያትል 98178)
  • ሓሙስ ኦገስት 4, 4-7 ፒ.ም. ክሬስተን ፖይንት አፓርታማዎች (13445 ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር ዌይ ሳውዝ ሲያትል 98178)
  • ዓርብ ኦገስት 5, 7-9 ፒ.ኤም. ስካይዌይ የውጪ ሲኒማ (12610 76ኛ አቨኑ ሳውዝ ሲያትል 98178)
  • ቅዳሜ ኦገስት 6, 2-5 ፒ.ኤም. የግሮሰሪ አውትሌት የመኪና ማቆሚያ ቦታ (11656 68ኛ አቨኑ ሳውዝ ሲያትል 98178)
  • እሑድ ነሐሴ 7, 12-2 ፒ.ኤም. ስካይዌይ ቢዝነስ ዲስትሪክት (12601 76ኛ አቨኑ ሳውዝ ሲያትል 98178)
  • ማክሰኞ ኦገስት 9, 4-7 ፒ.ኤም. ስካይዌይ ቢዝነስ ዲስትሪክት (12601 76ኛ አቨኑ ሳውዝ ሲያትል 98178)

ለበለጠ መረጃ፣ ይጎብኙ Participatory Budgeting in Urban Unincorporated King County – PublicInput.com