ወደ ሁለንተናዊነት መወዛወዝ |
ካምብሪጅን ጽዱ ማድረግ |
የዲጂታል ልዩነቱን ማቀራረብ |
ማን ነው ውሾቹን የለቀቃቸው? |
ፈጣን መልስ የሚሰጡ ጎልተው የሚታዩ የእሳት አደጋ መከላከያ ጠቋሚዎች |
ከፍተኛ መጨናነቅ ያለባቸው መስቀለኛ መንገዶች ላይ የብስክሌት ምልክቶች |
የከተማ ጥቃቅን-ደኖች ለካምብሪጅ |
በእግረኞች ቁጥጥር የሚደረግበት የእግረኛ መንገድ መብራቶች |
አዲስ ፓርክ ፓቪሊዮን |
የዝናብ የአትክልት ቦታዎች ለ የመቋቋም ችሎታ |
በፓርኮች እና ትምህርት ቤቶች ዙሪያ ደህንነታቸው የተጠበቀ ጎዳናዎች |
ተጨማሪ የእግረኛ ማቋረጫ መንገዶችን እንፈልጋለን |
በወጣት ማዕከላችን ላይ ቀለም መጨመር |
የቆሻሻ አስተዳደር የትምህርት ዘመቻ |
በሮቻችንን ይክፈቱ - በሕዝባዊ ሕንፃዎች በራስ-ሰር የበር መክፈቻዎች |
ያዳምጡ! የህዝብ ስብሰባ የቦታ መስማት ቴክኖሎጂ |
ማስታወሻ: እነዚህ ፕሮጀክቶች በዘፈቀደ ቅደም ተከተል የተዘረዘሩ ናቸው።
በሮቻችንን ይክፈቱ - በሕዝባዊ ሕንፃዎች በራስ-ሰር የበር መክፈቻዎች
ብዙ የከተማ ሕንፃዎች ያለ ራስ-ሰር መክፈቻዎች ከባድ የሆኑ በሮች አሏቸው፣ ይህም ብዙ ጊዜ ወደ እነዚህን ሕንፃዎች መግባት ፈታኝ ያደርገዋል። የለንክኪ በራስ-ሰር የበር መክፈጫዎች በእድሜ የገፉትን፣ እርጉዞችን፣ ዊልቸር ወይም ክራንች የሚጠቀሙትን፣ ስትሮለር የሚገፉትን፣ ስለጀርም የሚጠነቀቁትን፣ ወይም ማንኛውም በሁለት እጆቻቸው እቃ የያዙትን ይጠቅማል።
ግምታዊ ዋጋ: $50,000
ቦታ: አምስት የከተማ ሕንጻዎች በመላው ካምብሪጅ ላይ