እንኳን ወደ በስታንፎርድ ክሮድሶርስድ ዲሞክራሲ ቡድን የተዘጋጀ King County (ኪንግ ካውንቲ) የአካባቢ አገልግሎቶች አሳታፊ የበጀት አወጣጥ ዲጂታል ድምጽ መስጫ በደህና መጡ፡፡ ድምጽዎን በመስጠት ማህበረሰብዎ $3.1 ሚሊዮን ዶላር ለ ካፒታል ማሻሻያ እንዴት ማውጣት እንዳለበት እንዲወስን ማገዝ ይችላሉ፡፡ ድምጽ መስጫው ከማክሰኞ ነሐሴ 2 እስከ እሮብ ነሐሴ 10 ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
ኪንግ ካዉንቲ ሁሉንም በዚህ ድምጽ መስጠት የተመረጡ ሊሰሩ የሚችሉትን ፕሮጀክቶች ለመሥራት አቅዷል። የተመረጠ ፕሮጀክት ሊሰራ የማይችል ከሆነ፣ ኪንግ ካዉንቲ መቀየር አለበት ወይንም በምትኩ ሌላ ፕሮጀክት መሥራት አለበት። የኪንግ ካዉንቲ አካባቢያዊ አገልግሎቶች የተመረጡ ፕሮጀክቶች እንዴት እና መቼ እንደሚሰሩ፣ እና ፕሮጀክቶቹን ከባድ ወይም የማይሰሩ ሊያረጉ ስለሚችሉ ማንኛዉም ችግሮች ለማህበረሰቡ ይነግራል።
አንድ ፕሮጀክት ለምን ሊሠራ የማይችል ሊሆን እንደሚችል አንዳንድ ምክንያት ምሳሌዎች እነሆ ፣ ከቀረበዉ መጠን በላይ ወጪ ሲሆን፣ ከኪንግ ካዉንቲ ግቦች ወይም የካዉንቲዉን ፈንዶች ለመጠቀም ተግባራዊ የሚሆኑ ህጋዊ መስፈርቶች ጋር የማይሄድ ሲሆን፣ የሚፈቀድ የመሬት አጠቃቀም አይደለም፣ ኪንግ ካዉንቲ ከግል ንብረት ባለቤቶች ጋር ስምምነት ላይ መድረስ አይችልም።
ይምጡና በምርጫ ጣቢያችን ድምጽ ይስጡ።
ለበለጠ መረጃ፣ ይጎብኙ Participatory Budgeting in Urban Unincorporated King County – PublicInput.com