እንኳን ወደ ለካምብሪጅ ከተማ የአሳታፊ ባጀት (ፒ.ቢ) ድምጽ መስጫ ወረቀት በደህና መጡ የስታንፎርድ የጅምላ ምንጭ የዲሞክራሲ ቡድን.
ዕድሜዎ 12* ዓመት ወይም ከዚያ በላይ የሆናችሁ የካምብሪጅ ነዋሪ ከሆኑ፣ ድምጽ ሲሰጡ $1,000,000 የከተማዋንካፒታል በጀት እንዴት ማውጣት እንዳለበት ለመወሰን ማገዝ ይችላሉ። ድምጽ መስጠት እስከ ዲሴምበር 12፣ 2021 ድረስ ይካሄዳል።
እባክዎ ወደ ድምጽ መስጫ ገጹ ለመቀጠል "አሁን ድምጽ ይስጡ!" የሚለውን ጠቅ ያድርጉ።. የመስመር ላይድምጽ መስጫ በእንግሊዝኛ፣ በአማርኛ፣ በአረብኛ፣ በቤንጋሊ፣ በቻይንኛ፣ በሄይቲ ክሪኦል፣ በፖርቱጋልኛ እና በስፓኒሽይገኛል። የጽሑፍ መልእክት የሚቀበል ሞባይል ከሌለዎት እዚህ ድምጽ መስጠት ይችላሉ።
ሞባይል ስልክ ከሌለዎት ግን አሁንም መምረጥ የሚፈልጉ ከሆነ፣ የመዳረሻ ኮድ ለማግኘት እና ድምጽ ለመስጠትከታች ያለውን "ኮድ አስገባ" የሚለውን አዝራር ይጫኑ።
እባክዎ ለበለጠ መረጃ pb.cambridgema.govን ይጎብኙ። ወይም የበጀት ቢሮን በ pb@cambridgema.gov ወይም (617) 349-4270 ከማንኛውም ጥያቄዎች ጋር ያነጋግሩ።
*ሁሉም የካምብሪጅ 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ድምጽ ለመስጠት ብቁ ናቸው።