ድምጽ መስጠት ተጠናቅቋል።

ስታንፎርድ ክራውድሶርስድ ዲሞክራሲ ቡድን ተቀባይነት ወደሆነው ወደ Cambridge ከተማ Participatory Budgeting (PB) (አሳታፊ በጀት ማድረጊያ (PB)) ድምጽ መስጫ በደህና መጡ።

እድሜዎ 12* አመት ወይም ከዚያ በላይ የሆነ Cambridge ነዋሪ ከሆኑ፣ ድምጽ መስጠት እና የከተማውን $1 ሚሊዮን የከተማው ካፒታል በጀት እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ መወሰን ይችላሉ። ምርጫው የሚካሄደው በዲሴምበር 1-11 2022 ነው።

ወደ ድምጽ መስጫው ገጽ ለመቀጠል እባክዎ "አሁን ይምረጡ!" የሚለውን ይጫኑ። የኦንላይን የድምጽ መስጫው በእንግሊዘኛ፣ በአማርኛ፣ በአረብኛ፣ በቤንጋሊኛ፣ በቻይንኛ፣ በሄይቲ ክሬኦል፣ በፖርቹጋልኛ፣ እና በስፓኒሽኛ ይገኛል። የጽሁፍ መልዕክት መቀበል የሚችል ተንቀሳቃሽ ስልክ ካለዎት እዚህ ላይ ድምጽ መስጠት ይችላሉ።

ተንቀሳቃሽ ስልክ ከሌለዎት ነገር ግን ድምጽ መስጠት የሚፈልጉ ከሆነ ኮድ እና ምርጫ ለማግኘት ከታች ያለውንኮድ ያስገቡየሚለውን አዝራር ይጫኑ። ለአንድ የቤተሰብ አባል ከአንድ በላይ ኮድ ከፈለጉ ተጨማሪ ኮዶችን ለመጠየቅ pb@cambridgema.gov The Budget office (ለበጀት ቢሮ) -ሜይል ይላኩ።

ለበለጠ መረጃ እባክዎ pb.cambridgema.gov ይጎብኙ። ወይም ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለዎት pb@cambridgema.gov ወይም (617) 349-4270 The budget Office (የበጀት ቢሮ) ያነጋግሩ።

 

*ሁሉም Cambridge 6 ክፍል ተማሪዎች ለመምረጥ ብቁ ናቸው።